Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 “አንተም ዕዝራ! እግዚአብሔር በገለጠልህ ጥበብ የአምላክን ሕግ ከሚያውቁ ወገኖች ውስጥ ሶርያንና ፊንቂስን የሚገዙ መኳንንቱንና መሳፍንቱን ሹም፤ የእግዚአብሔርን ሕግ የማያውቁትንም አስተምራቸው። Ver Capítulo |