Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 7:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ካህናቱና ሌዋውያኑም በሙሴ መጽሐፍ እንደ ተጻፈ እንደ ሥርዐታቸው ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር አገልግሎት በየወገናቸው ልብሰ ተክህኖውን ለብሰው ቆሙ። በረኞችም በየበሮቻቸው ቆሙ። Ver Capítulo |