Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 “እኔም የእግዚአብሔርን ቤት ሠርተው እስኪፈጽሙ ድረስ ከተማረኩበት የተመለሱ የአይሁድ ወገኖች ሁሉ አንድ ሁነው ተሰማርተው የእግዚአብሔርን ቤት ይሠሩ ዘንድ አዘዝኋቸው። Ver Capítulo |