Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የእግዚአብሔር ባሪያ የይሁዳ አለቃ ዘሩባቤልና በይሁዳ ያሉ ሽማግሌዎች የእግዚአብሔርን ቤት በቦታው ይሠሩት ዘንድ የሶርያና የፊንቂስ ገዥ ሲሳኒስና ሳትራቡዛኒስ፥ ከእነርሱም ጋራ ያሉ ጓደኞቻቸው የሶርያና የፊንቂስ ሹሞች ቦታቸውን ይተዉላቸው ዘንድ አዘዘ፤ Ver Capítulo |