Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከዚህም በኋላ ንጉሡ ዳርዮስ በባቢሎን የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ይፈልጉ ዘንድ አዘዘ፤ በሜዶን አውራጃ በጣኒስ-ባሪ ከተማ ውስጥ የታሪክ መጽሐፉን ባኖሩበት በአንድ ቦታ ተገኘ፤ እንዲህም ይላል፦ Ver Capítulo |