Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ንጉሡ ቂሮስ በኢየሩሳሌም ያለውን የእግዚአብሔርን ቤት ይሠሩ ዘንድ እንደ ፈቀደ ብታገኝ፥ ጌታችን ንጉሥ ሆይ! አንተም ፈቅደህላቸው እንደ ሆነ ስለዚህ ነገር ላክልን።” Ver Capítulo |