Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከዚህም በኋላ ያ ሰናባሳሮስ በደረሰ ጊዜ በኢየሩሳሌም ያለ የእግዚአብሔርን ቤት ይሠራ ጀመረ፤ ከዚያም ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ይሠሩ ነበር፤ ነገር ግን አልጨረሱም። Ver Capítulo |