Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከዚህም በኋላ የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤልና የኤዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ ተነሡ፤ የእግዚአብሔርም ነቢያት እየረዱአቸው ከእነርሱ ጋር ሳሉ በኢየሩሳሌም ያለውን የእግዚአብሔርን ቤት ይሠሩ ጀመሩ። Ver Capítulo |