Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እነርሱም ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ሌላዎች የይሁዳ ክፍሎች ተመለሱ። ሁሉንም በየከተሞቻቸው ላካቸው፤ እነዚህም አስቀድመው ከተሾሙላቸው ከመጀመሪያዎቹ ሹሞች፥ ከኢያሱና ከዘሩባቤል፥ ከነህምያ፥ ከዛርያስ፥ ከሬስያስ፥ ከኤኔንዮስ፥ ከመርዶክዮስ፥ ከቦኤልሰሮስ፥ ከአስፈራሶስ፥ ከሬልዮስ፥ ከኢሮምዮስና ከበዓናስ ጋር የመጡ ናቸው። Ver Capítulo |