Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:58 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)58 ሌዋውያንንም በቤተ እግዚአብሔር ሥራ ላይ ሾሟቸው፤ ኢያሱና ልጆቹ፥ ወንድሞቹም፥ ወንድሙ አድያምያልም፥ የኢያሱ ልጅ ሄሜዴቦን፥ የኤልያዳን ልጅ የይሁዳ ልጆች፥ ከልጆቹና ከወንድሞቹ ጋር ሌዋውያንም ሁሉ የእግዚአብሔርን ቤት ይሠሩ ዘንድ የሥራ አለቆች ሆነው በአንድነት ተሾሙ። Ver Capítulo |