Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:56 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)56 ከዚህ በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ወደ እግዚአብሔር ቤት በደረሱ በሁለተኛው ዓመት በሁለተኛው ወር የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤል፥ የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ፥ ወንድሞቻቸው ካህናቱና፥ ሌዋውያኑም፥ ከምርኮ ወደ ኢየሩሳሌም የተመለሱትም ሁሉ ቤተ መቅደስን ይሠሩ ዘንድ ጀመሩ። Ver Capítulo |