Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:55 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)55 የሲዶናና የጢሮስ ሰዎችንም የዋንዛውን እንጨቶች ከሊባኖስ በኢዮጴ ባሕር በኩል በመርከብ ያገቡላቸው ዘንድ አዘዟቸው፤ ከፋርስ ንጉሥ ከቂሮስ ዘንድም የትእዛዝ ደብዳቤ ጻፉላቸው። Ver Capítulo |