Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:53 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 ለእግዚአብሔርም ስእለት የተሳሉ ሰዎች ሁሉ ከሰባተኛው ወር መባቻ ጀምሮ መሥዋዕቱን ለእግዚአብሔር ያቀርቡ ጀመሩ፤ የእግዚአብሔርም ቤተ መቅደስ ገና አልተሠራም ነበር። Ver Capítulo |