Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የያሳሩ ልጆች፥ የዴሳን ልጆች፥ የነሒሴቦ ልጆች፥ የካሴባ ልጆች፥ የቀዚራ ልጆች፥ የዖዝያ ልጆች፥ የፋኑሕ ልጆች፥ የአዛራ ልጆች፥ የባስቲ ልጆች፥ የአስና ልጆች፥ የማአኒ ልጆች፥ የነፋሲ ልጆች፥ የአቁፋ ልጆች፥ የአኪባ ልጆች፥ የአሱር ልጆች፥ የፋራቂም ልጆች፥ የባስሊም ልጆች፤ Ver Capítulo |