Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ የሚወጡትን ያባቶቻቸውን ቤተ ሰቦች አለቆች በየወገኖቻቸው ለዩ፤ ሚስቶቻቸውን፥ ወንዶች ልጆቻቸውንና ሴቶች ልጆቻቸውን፥ ወንዶች አገልጋዮቻቸውንና ሴቶች አገልጋዮቻቸውን፥ ከብቶቻቸውንም ለዩ። Ver Capítulo |