Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ከዚህ በኋላም ንጉሡ ዳርዮስ አቅፎ ሳመው፤ እርሱንና ይሠሯት ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም የሚወጡትን ከእርሱ ጋር ያሉትን ሁሉ ይሹ ዘንድ ወደ ግምጃ ቤት አዛዦችና ወደ አለቆች፥ ወደ መሳፍንቱና ወደ መኳንንቱ ሁሉ ደብዳቤዎችን ጻፈለት። Ver Capítulo |