Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ወይን በደለኛ ነው፤ ንጉሥም በደለኛ ነው፤ ሴቶችም በደለኞች ናቸው፤ የሰው ልጅም በደለኛ ነው፤ ሥራቸውም ሁሉ በደል ነው፤ ይህ ሁሉ በእውነት ዘንድ የለም፤ እነዚህም ሁሉ በበደላቸው ይሞታሉ። Ver Capítulo |