Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 እንዲህም አለ፥ “እናንተ ሰዎች ሆይ፥ እውነት የሚያሸንፍ አይደለምን? ምድርስ ታላቅ ነው፤ ሰማይም ከፍ ያለ ነው፤ ፀሐይም በዙረቱ ፈጣን ነው፤ ባንዲት ቀን ሰማይን ዙሮ በቀኙ ወደ ቦታው ይመለሳልና Ver Capítulo |