Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 3:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነጭ ሐርም ያልብሰው፤ በወርቅ ጽዋም ይጠጣ፤ በወርቅ አልጋም ይተኛ፤ በወርቅ ሰረገላም ላይ ይቀመጥ፤ ከተልባ እግርም የተሠራ መጠምጠሚያ በራሱ ላይ ያድርግ፤ በአንገቱም ላይ ዝርግፍ ወርቅ ይሰር። Ver Capítulo |