Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 3:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “ሁላችን የሚያስጐመጅና የሚወደድ አንዳንድ ቃል አሻሽለን እንናገር ዘንድ ኑ፤ ነገሩ በጥበብ ከባልንጀራው ለተሻለለት ንጉሡ ዳርዮስ ብዙ ስጦታ ይስጠው፤ የአሸናፊነቱንም ዋጋ ይስጠው። Ver Capítulo |