Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “የይሁዳና የብንያም ሀገሮች መሳፍንትም በየነገዳቸው፥ ሕዝቡም፥ ካህናቱም፥ ሌዋውያኑም፥ እግዚአብሔርም ልቡናውን ያነሣሣለት ሁሉ ይውጣ፤ በኢየሩሳሌም ያለውንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ይሥራ። Ver Capítulo |