Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከዚህ በኋላ ራቲሞስና ጸሓፊው ስልምዮስ፥ ከእነዚህም በታች ያሉት ንጉሡ አርጤክስስ የጻፋትን ያችን መልእክት ባነበቧት ጊዜ ከብዙ ሰዎች ጋር በብዙ ችኮላ ወደ ኢየሩሳሌም ፈረሶቻቸውን አስነሡ፤ የሚሠሩትንም ይከለክሉ ጀመሩ። Ver Capítulo |