Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሰዎችም ከዳተኞች እንደ ነበሩ፥ ሥራቸውም ጦርነት እንደ ነበረ፥ የኢየሩሳሌምም ነገሥታት ጠንካሮችና ክፉዎች እንደ ነበሩ፥ ቄሌ-ሶርያንና ፊኒቄን እንደ ገዙና እንደገበሩላቸው አገኘሁ። Ver Capítulo |