Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከዚህ በኋላ ንጉሡ ለጻፈለት ለታሪክ ጸሓፊው ለራቲሞስና ለቤሔልማቴም፥ ለጸሓፊው ለሳሚልዮስም በሰማርያና በፊኒቂስ ለሚኖሩ፥ ከእነርሱ በታች ላሉ፥ ለቀሩትም እንደ ጻፉለት እንዲህ የምትል ደብዳቤን ጻፈላቸው። Ver Capítulo |