Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 1:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በይሁዳም ሁሉ ለኢዮስያስ አለቀሱለት፤ ኤርምያስም ለኢዮስያስ አለቀሰለት፤ እስከዚች ቀን ድረስም ወንዶች ሁሉ ከሴቶች ጋር አለቀሱለት፤ ለዘለዓለምም እንዲሁ ያደርጉ ዘንድ ለእስራኤል ወገኖች ሥርዐት ሆኖ ተሰጠ። Ver Capítulo |