Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




2 ዜና መዋዕል 8:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ሰሎ​ሞ​ንም በመ​ን​ግ​ሥቱ ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ማን​ንም አገ​ል​ጋይ አላ​ደ​ረ​ገም፤ እነ​ርሱ ሰል​ፈ​ኞች፥ የሹ​ሞ​ችም አለ​ቆች፥ የሰ​ረ​ገ​ሎ​ችና የፈ​ረ​ሰ​ኞች ባል​ደ​ራ​ሶች ነበ​ሩና።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ሰሎሞን ከእስራኤላውያን ማንንም ባሪያ አላደረገም፤ ይልቁንም እነርሱ ወታደሮቹ፣ ሹማምቱ፣ የጦር አዛዦቹ፣ ሻምበሎቹ፣ የፈረሰኞችና የሠረገለኞች አዛዦቹ ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ሰሎሞንም ለሥራው ከእስራኤል ልጆች ማንንም ባርያ አላደረገም፤ እነርሱ ግን ወታደሮች፥ የሹማምቶችም አለቆች፥ የሰረገሎችና የፈረሰኞች ባልደራሶች ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ሰሎሞን ከእስራኤላውያን ወገን ማንንም ባሪያ አድርጎ አላሠራም፤ እስራኤላውያን ወታደሮች፥ የጦር መኰንኖች፥ የጦር አዛዦች፥ ሠረገላ ለሚነዱ ሁሉ ኀላፊዎችና ፈረሰኞች ሆነው ያገለግሉ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ሰሎሞንም ለሥራው ከእስራኤል ልጆች ማንንም ባሪያ አላደረገም፤ እነርሱ ግን ሰልፈኞች፥ የሹማምቶችም አለቆች፥ የሠረገሎችና የፈረሰኞች ባልደራሶች ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de




2 ዜና መዋዕል 8:9
7 Referências Cruzadas  

እነ​ዚ​ህም በሕ​ዝቡ ላይ ያለ​ውን ሥራ የሚ​ቈ​ጣ​ጠሩ የን​ጉሡ የሰ​ሎ​ሞን ዓይ​ነ​ተ​ኞች አለ​ቆች ሁለት መቶ አምሳ ነበሩ።


የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ያላ​ጠ​ፉ​አ​ቸ​ውን፥ በኋ​ላ​ቸ​ውም በም​ድር ላይ የቀ​ሩ​ትን ልጆ​ቻ​ቸ​ውን ሰሎ​ሞን እስከ ዛሬ ድረስ ገባ​ሮች አደ​ረ​ጋ​ቸው።


የላ​ይ​ኛ​ዪቱ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ግን በነ​ፃ​ነት የም​ት​ኖር ናት፤ እር​ስ​ዋም እና​ታ​ችን ናት።


ወን​ድ​ሞ​ቻ​ችን ሆይ፥ አሁ​ንም እኛ የእ​መ​ቤ​ቲቱ ነን እንጂ የባ​ሪ​ያ​ዪቱ ልጆች አይ​ደ​ለ​ንም፤ ክር​ስ​ቶስ ነጻ አው​ጥ​ቶ​ና​ልና።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios