Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




2 ዜና መዋዕል 21:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ከዚ​ህም ሁሉ በኋላ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መድ​ኀ​ኒት በማ​ይ​ገ​ኝ​ለት ደዌ አን​ጀ​ቱን ቀሠ​ፈው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ከዚህ ሁሉ በኋላ እግዚአብሔር ሊድን በማይችል የአንጀት በሽታ ይሆራምን ቀሠፈው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ከዚህም ሁሉ በኋላ ጌታ በማይፈወስ ደዌ አንጀቱን ቀሰፈው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ከዚህም ሁሉ በኋላ እግዚአብሔር ሊድን የማይችል ከባድ የአንጀት ሕመም በንጉሡ ላይ አመጣበት፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ከዚህም ሁሉ በኋላ እግዚአብሔር በማይፈወስ ደዌ አንጀቱን ቀሰፈው።

Ver Capítulo Cópia de




2 ዜና መዋዕል 21:18
4 Referências Cruzadas  

ናታ​ንም ወደ ቤቱ ተመ​ለሰ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የኦ​ርዮ ሚስት ለዳ​ዊት የወ​ለ​ደ​ች​ውን ሕፃን ቀሠ​ፈው፤ እጅ​ግም ታምሞ ነበር።


በአ​ክ​ዓ​ብም ልጅ በኢ​ዮ​ራም በዐ​ሥራ አን​ደ​ኛው ዓመት አካ​ዝ​ያስ በይ​ሁዳ ላይ ነገሠ።


አን​ተም ከደ​ዌው ጽናት የተ​ነሣ አን​ጀ​ትህ በየ​ዕ​ለቱ እስ​ኪ​ወጣ ድረስ በክፉ የአ​ን​ጀት ደዌ ትታ​መ​ማ​ለህ።”


ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ክብር ስለ አል​ሰጠ ያን​ጊዜ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መል​አክ ቀሠ​ፈው፤ ተል​ቶም ሞተ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios