Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




2 ዜና መዋዕል 16:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 አሳም ከአ​ባ​ቶቹ ጋር አን​ቀ​ላፋ፤ በነ​ገ​ሠም በአ​ርባ አን​ደ​ኛው ዓመት ሞተ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 አሳም በነገሠ በአርባ አንደኛው ዓመት ሞተ፤ ከአባቶቹ ጋራ አንቀላፋ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 አሳም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በነገሠም በአርባ አንደኛው ዓመት ሞተ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 አሳም በነገሠ በአርባ አንደኛው ዓመት ሞተ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 አሳም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በነገሠም በአርባ አንደኛው ዓመት ሞተ።

Ver Capítulo Cópia de




2 ዜና መዋዕል 16:13
3 Referências Cruzadas  

አሳም እንደ አባ​ቶቹ አን​ቀ​ላፋ፤ በአ​ባ​ቱም በዳ​ዊት ከተማ ከአ​ባ​ቶቹ ጋር ተቀ​በረ። ልጁም ኢዮ​ሣ​ፍጥ በፋ​ን​ታው ነገሠ።


አሳም በነ​ገሠ በሠ​ላሳ ዘጠ​ነ​ኛው ዓመት እግ​ሩን ታመመ፤ ደዌ​ውም ጸና​በት፤ ነገር ግን በሕ​ማሙ ጊዜ ባለ መድ​ኀ​ኒ​ቶ​ችን እንጂ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አል​ፈ​ለ​ገም።


ለእ​ር​ሱም ለራሱ በሠ​ራው መቃ​ብር በዳ​ዊት ከተማ ቀበ​ሩት፤ በቀ​ማሚ ብል​ሃት የተ​ሰ​ናዳ ልዩ ልዩ መል​ካም ሽቱ በተ​ሞላ አልጋ ላይም አኖ​ሩት፤ እጅ​ግም ታላቅ የሆነ የቀ​ብር ሥር​ዐት አደ​ረ​ጉ​ለት።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios