Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




2 ዜና መዋዕል 10:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ንጉ​ሡም፥ “በሦ​ስ​ተ​ኛው ቀን ወደ እኔ ተመ​ለሱ” ብሎ እንደ ተና​ገረ ኢዮ​ር​ብ​ዓ​ምና ሕዝቡ ሁሉ በሦ​ስ​ተ​ኛው ቀን ወደ ሮብ​ዓም መጡ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ንጉሡ፣ “በሦስተኛው ቀን ተመልሳችሁ ኑ” ባላቸው መሠረት፣ ኢዮርብዓምና ሕዝቡ ሁሉ በሦስተኛው ቀን ወደ ሮብዓም ተመልሰው መጡ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ንጉሡም፦ “በሦስተኛው ቀን ወደ እኔ ተመለሱ” ብሎ እንደ ተናገረ ኢዮርብዓምና ሕዝቡ ሁሉ በሦስተኛው ቀን ወደ ሮብዓብ መጡ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ከሦስት ቀን በኋላ ኢዮርብዓምና ሕዝቡ ሁሉ ሮብዓም በሰጣቸው ቀጠሮ መሠረት ተመልሰው ወደ እርሱ መጡ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ንጉሡም “በሦስተኛው ቀን ወደ እኔ ተመለሱ፤” ብሎ እንደ ተናገረ ኢዮርብዓምና ሕዝቡ ሁሉ በሦስተኛው ቀን ወደ ሮብዓብ መጡ።

Ver Capítulo Cópia de




2 ዜና መዋዕል 10:12
4 Referências Cruzadas  

አሁ​ንም አባቴ ከባድ ቀን​በር ጭኖ​ባ​ችሁ ነበር፤ እኔ ግን በቀ​ን​በ​ራ​ችሁ ላይ እጨ​ም​ራ​ለሁ፤ አባቴ በአ​ለ​ንጋ ገር​ፎ​አ​ችሁ ነበር፤ እኔ ግን በጊ​ንጥ እገ​ር​ፋ​ች​ኋ​ለሁ በላ​ቸው” ብለው ነገ​ሩት።


ንጉ​ሡም ጽኑ ምላሽ መለ​ሰ​ላ​ቸው፤ ንጉ​ሡም ሮብ​ዓም የሽ​ማ​ግ​ሌ​ዎ​ቹን ምክር ትቶ፦


እር​ሱም፥ “ሂዱ ከሦ​ስት ቀን በኋላ ወደ እኔ ተመ​ለሱ” አላ​ቸው። ሕዝ​ቡም ሄዱ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios