Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ነገሥት 9:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ኪራ​ምም ሰሎ​ሞን የሰ​ጠ​ውን ከተ​ሞች ያይ ዘንድ ከጢ​ሮስ ወጣ፤ ወደ ገሊ​ላም ሄደ፤ ደስም አላ​ሰ​ኙ​ትም።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ይሁን እንጂ ኪራም ከጢሮስ ተነሥቶ ሰሎሞን የሰጠውን ከተሞች ለማየት በሄደ ጊዜ አልተደሰተባቸውም፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ኪራምም ሄዶ ከተሞቹን አየ፤ ነገር ግን ደስ አላሰኙትም።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ኪራምም ሄዶ ከተሞቹን አየ፤ ነገር ግን ደስ አላሰኙትም፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ኪራምም ሰሎሞን የሰጠውን ከተሞች ያይ ዘንድ ከጢሮስ ወጣ፤ ደስም አላሰኙትም።

Ver Capítulo Cópia de




1 ነገሥት 9:12
4 Referências Cruzadas  

የጢ​ሮስ ንጉሥ ኪራም በዝ​ግ​ባና በጥድ እን​ጨት፥ በወ​ር​ቅና በሚ​ሻ​ውም ሁሉ ሰሎ​ሞ​ንን ረድ​ቶት ነበር። ያን​ጊ​ዜም ንጉሡ ሰሎ​ሞን በገ​ሊላ ምድር ያሉ​ትን ሃያ ከተ​ሞች ለኪ​ራም ሰጠው።


እር​ሱም አለው፥ “ወን​ድሜ ሆይ! የሰ​ጠ​ኸኝ እነ​ዚህ ከተ​ሞች ምን​ድን ናቸው?” እስከ ዛሬም ድረስ ወሰን ብሎ ጠራ​ቸው።


በለ​ዓ​ምም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መል​አክ፥ “በድ​ያ​ለሁ፤ አንተ በመ​ን​ገድ ላይ በፊቴ እንደ ቆም​ህ​ብኝ አላ​ወ​ቅ​ሁም፤ እን​ግ​ዲህ አሁን አት​ወ​ድድ እን​ደ​ሆነ እመ​ለ​ሳ​ለሁ” አለው።


አባ​ቱና እና​ቱም፥ “ካል​ተ​ገ​ረ​ዙት ከፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ሚስት ለማ​ግ​ባት ትሄድ ዘንድ ከወ​ን​ድ​ሞ​ችህ ሴቶች ልጆች፥ ከሕ​ዝ​ቤም ሁሉ መካ​ከል ሴት የለ​ች​ምን?” አሉት። ሶም​ሶ​ንም አባ​ቱን፥ “ለዐ​ይኔ እጅግ ደስ አሰ​ኝ​ታ​ኛ​ለ​ችና እር​ስ​ዋን አጋ​ባኝ” አለው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios