Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ነገሥት 7:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ከከ​ን​ፈ​ሩም በታች ለአ​ንድ ክንድ ዐሥር፥ ለአ​ንድ ክን​ድም ዐሥር ጕብ​ጕ​ቦች አዞ​ረ​በት፤ ከን​ፈ​ሮ​ቹም እንደ ጽዋ ከን​ፈር ነበሩ። በው​ስ​ጡም አበ​ቦች በቅ​ለ​ው​በት ነበር። ውፍ​ረ​ቱም ስን​ዝር ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ከገንዳው ከንፈር በታችም፣ በእያንዳንዱ ክንድ ላይ እንደ ቅል ያሉ ዐሥር ቅርጾች ዙሪያውን በሁለት ረድፍ ከብበውታል፤ እነዚህም ከገንዳው ጋራ አንድ ወጥ ሆነው በሁለት ረድፍ ተሠርተው ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 የገንዳው አፍ ውጫዊ ክፈፍ ሁሉ ከገንዳው ጋር አንድ ወጥ ሆነው በቅል አምሳል ከነሐስ የተሠሩና በሁለት ረድፍ የተደረደሩ፥ ቅርጾች ነበሩት።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 የገንዳው አፍ ውጫዊ ክፈፍ ሁሉ ከገንዳው ጋር አንድ ወጥ ሆነው በቅል አምሳል ከነሐስ የተሠሩና በሁለት ረድፍ የተደረደሩ፥ ቅርጾች ነበሩት።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ከከንፈሩም በታች ለአንድ ክንድ ዐሥር ለአንድ ክንድም ዐሥር ጉብጉቦች አዞረበት፤ እርሱም በቀለጠ ጊዜ ጉብጉቦቹ በሁለት ተራ ከእርሱ ጋር አብረው ቀልጠው ነበር።

Ver Capítulo Cópia de




1 ነገሥት 7:24
5 Referências Cruzadas  

የቤ​ቱ​ንም ውስጥ በተ​ጐ​በ​ጐ​በና በፈ​ነዳ አበባ፥ በተ​ቀ​ረጸ ዝግባ ለበ​ጠው፤ ሁሉም ዝግባ ነበረ፤ ድን​ጋ​ዩም አል​ታ​የም ነበር።


በበ​ታ​ች​ዋም፥ በዙ​ሪ​ያዋ በዐ​ሥሩ ክንድ የበ​ሬ​ዎች ምስ​ሎች ነበሩ። ኵሬ​ዋ​ንም ይከ​ብ​ቡ​አት ነበር። በሬ​ዎ​ቹም በሁ​ለት ተራ ሁነው ከኵ​ሬው ጋር በአ​ን​ድ​ነት ቀል​ጠው የተ​ሠሩ ነበሩ።


አን​ተም ተዋ​ጊ​ዎ​ችን ሁሉ በዙ​ሪ​ያው አሰ​ል​ፋ​ቸው። ተዋ​ጊ​ዎ​ቻ​ች​ሁም ሁሉ በከ​ተ​ማ​ዪቱ ዙሪያ አንድ ጊዜ ይዙሩ፤ እን​ዲ​ሁም ስድ​ስት ቀን አድ​ርጉ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios