Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ነገሥት 3:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ሰሎ​ሞ​ንም ይህን ነገር ስለ ለመነ፥ ነገሩ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ደስ አሰ​ኘው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ሰሎሞን ይህን በመለመኑ ጌታ ደስ አለው፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ሰሎሞን ይህን በመጠየቁ ጌታን ደስ አሰኘው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ሰሎሞን ይህን በመጠየቁ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ሰሎሞንም ይህን ነገር ስለ ለመነ፤ ነገሩ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው።

Ver Capítulo Cópia de




1 ነገሥት 3:10
4 Referências Cruzadas  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አለው፥ “ፍር​ድን ትለይ ዘንድ ለራ​ስህ ማስ​ተ​ዋ​ልን ለመ​ንህ እንጂ ለራ​ስህ ብዙ ዘመ​ና​ትን፥ ባለ​ጠ​ግ​ነ​ት​ንም፥ የጠ​ላ​ቶ​ች​ህ​ንም ነፍስ ሳት​ለ​ምን ይህን ነገር ለም​ነ​ሃ​ልና፥


ስለ​ዚ​ህም ሰምቶ በሕ​ዝ​ብህ ላይ መፍ​ረድ ይችል ዘንድ፥ መል​ካ​ሙ​ንና ክፉ​ው​ንም ይለይ ዘንድ ለባ​ሪ​ያህ አስ​ተ​ዋይ ልቡና ስጠው፤ አለ​ዚ​ያማ በዚህ በታ​ላቅ ሕዝብ ላይ ይፈ​ርድ ዘንድ ማን ይች​ላል?”


የክፉዎች መሥዋዕት በእግዚአብሔር ዘንድ የረከሰ ነው፤ የቅኖች ጸሎት ግን በእርሱ ዘንድ የተወደደ ነው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios