Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ነገሥት 21:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

42 ያም ነቢይ፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እኔ እርም ያል​ሁ​ትን፥ ሞትም የሚ​ገ​ባ​ውን ሰው ከእ​ጅህ አው​ጥ​ተ​ሃ​ልና፥ ነፍ​ስህ በነ​ፍሱ ፋንታ፥ ሕዝ​ብ​ህም በሕ​ዝቡ ፋንታ ይሆ​ናሉ” አለው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

42 እርሱም፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ እርም ያልሁትን ሰው ከእጅህ አውጥተሃልና ነፍስህ በነፍሱ ፋንታ ሕዝብህም በሕዝቡ ፋንታ ይሆናሉ አለው።

Ver Capítulo Cópia de




1 ነገሥት 21:42
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios