Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ነገሥት 21:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 ንጉ​ሡም ባለፈ ጊዜ ወደ እርሱ ጮኸ፥ “ባሪ​ያህ ወደ ሰልፍ መካ​ከል ወጣ፤ እነ​ሆም፥ አንድ ሰው ፈቀቅ ብሎ ወደ እኔ መጣ፤ አንድ ሰውም አመ​ጣና፦ ይህን ሰው ጠብቅ፤ ቢኰ​በ​ል​ልም ነፍ​ስህ በነ​ፍሱ ፋንታ ትሆ​ና​ለች፤ ወይም አንድ መክ​ሊት ብር ትከ​ፍ​ላ​ለህ አለኝ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 ንጉሡም ባለፈ ጊዜ ወደ እርሱ ጮኽ፦ ባሪያህ ወደ ሰልፍ መካከል ወጣ፤ እነሆም፥ አንድ ሰው ፈቀቅ ብሎ ወደ እኔ አንድ ሰው አመጣና፦ ይህን ሰው ጠብቅ፥ ቢኮበልልም ነፍስህ በነፍሱ ፋንታ ትሆናለች፥ ወይም አንድ መክሊት ብር ትከፍላለህ አለኝ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ነገሥት 21:39
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios