Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ነገሥት 21:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 እር​ሱም ለአ​ገ​ል​ጋ​ዮቹ፥ “እነሆ፥ የእ​ስ​ራ​ኤል ነገ​ሥ​ታት መሓ​ሪ​ዎች ነገ​ሥ​ታት እንደ ሆኑ አው​ቃ​ለሁ፤ በወ​ገ​ባ​ችን ማቅ እን​ታ​ጠቅ፤ በራ​ሳ​ች​ንም ገመድ እን​ጠ​ም​ጥም፤ ወደ እስ​ራ​ኤ​ልም ንጉሥ እን​ሂድ፤ ምና​ል​ባት ሰው​ነ​ታ​ች​ንን ያድ​ናት ይሆ​ናል” አላ​ቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ባሪያዎቹም፦ እነሆ፥ የእስራኤል ቤት ነገሥታት መሐሪዎች እንደ ሆኑ ሰምተናል፤ በወገባችን ማቅ እንታጠቅ፥ በራሳችንም ገመድ እንጠምጥም፥ ወደ እስራኤልም ንጉሥ እንውጣ፤ ምናልባት ነፍስህን ይምራታል አሉት።

Ver Capítulo Cópia de




1 ነገሥት 21:31
0 Referências Cruzadas  

Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios