Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ነገሥት 2:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ቤር​ሳ​ቤ​ህም፥ “መል​ካም ነው፤ ስለ አንተ ለን​ጉሡ እነ​ግ​ረ​ዋ​ለሁ” አለች።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ቤርሳቤህም፣ “መልካም ነው፤ ይህንኑ ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” ብላ መለሰች።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 እርሷም “መልካም ነው! ይህን ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” አለችው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 እርስዋም “መልካም ነው! ይህን ለንጉሡ እነግርልሃለሁ” አለችው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ቤርሳቤህም “መልካም ነው፤ ስለ አንተ ለንጉሡ እነግረዋለሁ፤” አለች።

Ver Capítulo Cópia de




1 ነገሥት 2:18
3 Referências Cruzadas  

እር​ሱም፥ “ፊቱን አይ​መ​ል​ስ​ብ​ሽ​ምና፥ ሱነ​ማ​ዪ​ቱን አቢ​ሳን ይድ​ር​ልኝ ዘንድ ለን​ጉሡ ለሰ​ሎ​ሞን እን​ድ​ት​ነ​ግ​ሪው እለ​ም​ን​ሻ​ለሁ” አለ።


ቤር​ሳ​ቤ​ህም የአ​ዶ​ን​ያ​ስን ነገር ትነ​ግ​ረው ዘንድ ወደ ንጉሡ ወደ ሰሎ​ሞን ገባች፤ ንጉ​ሡም ሊቀ​በ​ላት ተነሣ፤ ሳማ​ትም፤ በዙ​ፋ​ኑም ተቀ​መጠ፤ ለን​ጉ​ሡም እናት ወን​በር አስ​መ​ጣ​ላት፤ በቀ​ኙም ተቀ​መ​ጠች።


የዋህ ነገርን ሁሉ ያምናል፤ ዐዋቂ ግን ወደ ንስሓ ይመለሳል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios