Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ነገሥት 16:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ዘን​በ​ሪም ከእ​ርሱም ጋር እስ​ራ​ኤል ሁሉ ከገ​ባ​ቶን ወጥ​ተው ቴር​ሳን ከበቡ። በእ​ር​ስ​ዋም ተቀ​መጡ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ከዚያም ዖምሪና ዐብረውት ያሉት እስራኤላውያን ሁሉ ከገባቶን ወደ ላይ ወጥተው ቴርሳን ከበቡ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ዖምሪና ወታደሮቹ የጊበቶንን ከበባ አቆሙ፤ ከዚያም ገሥግሠው ሄደው ቲርጻን ከበቡ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ዖምሪና ወታደሮቹ የጊበቶንን ከበባ አቆሙ፤ ከዚያም ገሥግሠው ሄደው ቲርጻን ከበቡ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ዖምሪም ከእርሱም ጋር እስራኤል ሁሉ ከገባቶን ወጥተው ቴርሳን ከበቡ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ነገሥት 16:17
9 Referências Cruzadas  

በሰ​ፈር ያሉ ሕዝ​ቡም “ዘምሪ ከድቶ ኤላን ገደ​ለው፥ በፋ​ን​ታ​ውም ነገሠ” ሲሉ ሰሙ። እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ በዚያ ቀን በሰ​ፈሩ ውስጥ የሠ​ራ​ዊ​ቱን አለቃ ዘን​በ​ሪን አነ​ገሡ።


ዘም​ሪም ከተ​ማ​ዪቱ እንደ ተያ​ዘች ባየ ጊዜ ወደ ንጉሡ ቤት ግንብ ውስጥ ገባ፤ የን​ጉ​ሡ​ንም ቤት በራሱ ላይ በእ​ሳት አቃ​ጠለ፤ ሞተም።


አቤ​ሜ​ሌ​ክም በዚያ ቀን ሁሉ ከከ​ተ​ማ​ዪቱ ጋር ተዋጋ፤ ከተ​ማ​ዪ​ቱ​ንም ይዞ በእ​ር​ስዋ የነ​በ​ሩ​ትን ሕዝብ ገደለ፤ ከተ​ማ​ዪ​ቱ​ንም አፈ​ረሰ፤ ጨውም ዘራ​ባት።


አቤ​ሜ​ሌ​ክም ወደ ቴቤስ መጣ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios