Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 9:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 “አስቀድሞ ወደ እኔ የመጣህ መልአኩ ዑርኤል፥ አንተ ወዴት ነህ? ወደ ብዙ ምርምር እገባ ዘንድ፥ ፍጻሜዬም ለጕስቍልናዬ ትሆን ዘንድ፥ ጸሎቴም ለተግዳሮት ይሆን ዘንድ እንዲህ ለምን አደረግኸኝ?” Ver Capítulo |