Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 8:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ከዚህም ከሠላሳ ዓመት በኋላ እግዚአብሔር የባሪያውን ልመና ሰማ፤ መከራዬንም አየ፤ ድካሜንና ሥቃዬን ተመልክቶ አንድ ልጅ ሰጠኝ፤ በእርሱም ፈጽሞ ደስ አለኝ፤ እኔም፥ ባሌም፥ ያገሬም ሰዎች ሁሉ ደስ አለን፤ እግዚአብሔርንም አመሰገንነው። Ver Capítulo |