Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 8:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በዐይኖችም በተመለከትሁ ጊዜ በቀኝ በኩል እነሆ፥ አንዲት የምታለቅስ ሴትን አየሁ፤ በታላቅ ድምፅም ትጮኽ ነበር፤ እጅግም አዝና ነበር፤ ልብሷም ተቀድዶ ነበር፤ በራሷም ላይ ዐመድ ነስንሳ ነበር። Ver Capítulo |