Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 8:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ያንጊዜ የዚያ የዘሩ፥ የዚያም የመርከቡ፥ የዚያም የመብሉና የመጠጡ ይጠፋ ዘንድ ጊዜው ቢሆን እንደዚሁ የሚጠፋ ይሆናል። ነገር ግን የያዙት ይቀራሉ። ለእኛስ እንደዚሁ አይደለም። ሕግን ተቀብለን የበደልን እኛ እንጠፋለንና፥ የተቀበለው ልባችንም እንዲሁ ነው፤ ሕጉ ግን በክብሩ ይኖራል እንጂ አይጠፋም።” Ver Capítulo |