Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ነገር ግን በእጅህ የፈጠርኸው፥ በአምሳልህም የመሰልኸው ሰው አምሳልህ ነውና፥ ስለ እርሱም ሁሉን ፈጥረሃልና፥ እንግዲህ እንደ ገበሬ ዘር ለምን ታደርገዋለህ? Ver Capítulo |