Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 7:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ዕዝራ! እነሆ በፊትህ ምሳሌውን እተረጕምልሃለሁ፤ ምድርን ጠይቃት፤ ትነግርሃለችም፤ ከእርሱ ሸክላ የሚገኝበትን መሬት ታስገኛለችና፥ መሬትም ወርቅ ከእርሱ የሚገኝበትን ታስገኛለችና፥ ከወርቅ ይልቅ ሸክላ እጅግ ይበዛል። Ver Capítulo |