Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሞትስ ነገር እንዲህ ነው፤ ከልዑል ዘንድ የትእዛዝ ቃል ከመጣ በኋላ፥ እገሌ ይሙት ባለ ጊዜ ነፍሱ ከሥጋው ትለያለች፤ ዳግመኛም ወደ ሰጣት ትመለሳለች፤ ለልዑል ጌትነትም አስቀድማ ትሰግዳለች። Ver Capítulo |