Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔም መለስሁለት እንዲህም አልሁት፥ “በፊትህ ባለሟልነትን ካገኘሁ ይህንም ለባሪያህ ንገረው፤ በሞትን ጊዜ፥ ከእኛ ከእያንዳንዳችንም ነፍሳችን በምትወጣበት ጊዜ ቍርጥ ፍርዱን የሚያደርግበት ጊዜው እስኪደርስ ድረስ ይጠብቁናል? ወይስ ከዛሬ ጀምሮ ይፈረድብናል?” Ver Capítulo |