Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 እኔም መለስሁለት፤ እንዲህም አልሁት፥ “ቃሌ እንደ ቀደመው ነው፤ አሁንም እንዲህ እላለሁ፦ ምድር አዳምን ባታስገኘው በተሻለ ነበር፤ ከአስገኘችውም እንዳይበድል ባስተማረችው ነበር። Ver Capítulo |