Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ከሁሉ የምትበልጥ ሰባተኛዪቱም ሥርዐት እንዲህ ናት፤ በእርሱ ዘንድ ይከብሩና ዋጋ ያገኙ ዘንድ ያላቸው በሕይወት ሳሉ የተገዙለትን ፊቱን ያዩ ዘንድ የሚቸኩሉ ስለ ሆነ ሳያፍሩ በብዙ ደስታ ተማምነው በግልጥ ይመካሉና። Ver Capítulo |