Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 አምስተኛዪቱም ሥርዐት እንዲህ ናት፤ ዛሬ ያለውን ሞት እንዴት ድል እንደነሡትና ኋላ ያገኙት ዘንድ ያላቸውን እንደ ወረሱ አይተው ደስ ይላቸዋልና፤ ዳግመኛም ድካምን ከተመላ ከዚህ ከጠባቡ የተነሣ እንደታገሡ፥ ያን ሰፊውን ሕይወት እንደሚያገኙ ያያሉ። ሞት በሌለበትም ለዘለዓለም ደስ ይላቸዋል። Ver Capítulo |