Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 6:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከነገርሁህ ሥርዐታት ሁሉ የምትበልጥ ሰባተኛዪቱ ሥርዐት እንዲህ ናት፤ በፊቱ ይፈረድባቸው ዘንድ ያላቸው ዛሬ በሕይወታቸው ሳሉ እርሱን የበደሉ በፊታቸው የልዑልን ጌትነት ባዩ ጊዜ በኀሣር ይቀልጣሉና፥ በኀፍረትም ይጐሳቈላሉና፥ በፍርሀትም ይጠወልጋሉና። Ver Capítulo |