Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 5:59 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)59 እርሱም መለሰልኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “ያሰብኸውን አንተ ራስህ መዝነው፤ ከብዙው ካለው ይልቅ፥ ከጥቂቱ ያለው እጅግ ደስ ይለዋልና ከእኔ ዘንድ የሚገኝ የጻድቃን ደስታቸው እንደዚሁ ነው። Ver Capítulo |